የአፈ/ከሳሽ አባይነህ ሙላት ተሻለ እና የአፈ/ተከሳሽ ጋሻው ስሜ ተገኘ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ በዳግማዊ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ በማርዘነብ ቀበሌ አስተዳድር ውስጥ በአዋሳኝ በምሥራቅ ፣በምዕራብና በሰሜን መኖሪያ ቤት እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 5,038,022,39 /አምስት ሚሊዮን ሰላሳ ስምንት ሽህ ሃያ ሁለት ብር ከ30/100/ በሆነ መነሻ ዋጋ ከመጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንድ ወር በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ሚያዚያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ባለው ስዓት ባያት ፔንስዮን አካባቢ ጨረታው ስለሚካሄድ ማንኛውም ግለሰብ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዕለቱና በቦታው ተገኝቶ እንዲጫረቱ ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት