የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
141

በአፈ/ከሳሽ ሃይማኖት አበባው እና በአፈ/ተከሳሽ ስንታየሁ ንቤ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ ዱዱ ሳይት የቦታ ቁጥር DMR 908 ካርታ ቁጥር ዳ/ም/ክ/ከ/5327/2015 ተመዝግቦ የሚገኘው 100 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ጅምር ቤት በመነሻ ዋጋ 2‚052‚362.40 (ሁለት ሚሊየን አምሳ ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ሁለት ብር ከአርባ ሳንቲም) በሆነ የመነሻ ዋጋ የጨረታው ማስታወቂያ ከ14/08/2017 ዓ.ም እስከ 14/09/2017 ዓ.ም ጨረታው የሚከናወንበት ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሽጥ ማንነታቸሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ  የሚያሲይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ /ከ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here