የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
95

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ.ሙሉቀን ዘውዴ፣ 2ኛ. ደረጀ አድማስ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ 1ኛ. አፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን ዘውዴ ስም የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኙም በሰሜን አለነ ደርጌ ፣ በደቡብ አስረሳች ከበደ፣ በምእራብ መንገድ ፣በምስራቅ ክፍት ቦታ መካከል የሚገኘውን ቤት የመነሻ ዋጋ ብር 2‚750‚500 /ሁለት ሚሊዩን ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ አምስት መቶ/ ብር  በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያው ከሚያዚያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም አስከ ግንቦት 09 ቀን 2017 ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ቆይቶ ፤ግንቦት 09 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00  እስከ 6፡00 በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በጨረታ ስለሚሽጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል ፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here