በአፈ/ከሳሽ ተመኙሽ ሻይቤት የሚጣል እቁብ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ መልካሙ ታደለ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኙም በሰሜን ታደለ ክበብ ፣ በደቡብ መንገድ ፣በምእራብ ገደፋው ጌታቸው፣ በምስራቅ ቢረሰ ጥሩየ መካከል የሚገኘውን ቤት የመነሻ ዋጋ ብር 1‚591‚926አንድ ሚሊየን አምስት መቶ ዘጠና አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ ብር ስድስት ብር ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ ከሚያዚያ 13 ቀን 2017 ዓ.ም አስከ ግንቦት 13 ቀን 2017 በጋዜጣ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ቆይቶ ፤ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስዓት በጫረታ ስለሚሽጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እና ተጫራቾች የጫራታውን መነሻ ዋጋ ¼ ይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዛል ፡፡
የባንጃ ወ/ፍ/ቤት