በአፈ/ከሳሽ መጣልኝ ጌትነት እና በአፈ/ተከሳሽ ጥላነሽ በዜ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዘጌ ቀበሌ 01 ገዳም ሰፈር በወ/ሮ ጥላነሽ በዜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ፣ በሰሜን 901፣ በደቡብ መንገድ፣ በምስራቅ 904 እና በምእራብ 900 ተዋስኖ የሚገኘው የካርታ ቁጥር ዘጌ 437/1/2015 እና የቦታ ቁጥር 902 የሆነ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 811‚542 /ስምንት መቶ አስራ አንድ ሽ አምስት መቶ አርባ ሁለት ሽህ / ብር ሆኖ ግንቦት 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት