የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
126

አፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ነ/ፈጅ ሶፎኒያስ ጎሹ እና በአፈ/ተከሣሽ እነ እሚያምረው አስማረ በቁጥር 8 ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የ8ኛ የአፈ/ተከሣሽ ደስየ ጌቴ ንብረት የሆነውን በጋሸና ከተማ በምሥራቅ አማረ ፈንቴ፣ በምዕራብ እና በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው የግምቱ መነሻ 932,610.95 /ዘጠኝ መቶ ሰላሣ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አስር ብር ከ95/100 ሣንቲም/ ሆኖ በሐራጅ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትእዛዝ ሰጥቷል፡፡ በመሆኑም የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያው ለ30 ቀናት በአየር ላይ ይቆይና ጨረታው ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ድረስ ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሣተፍ ወይም መግዛት የምትፈልጉ ቤቱ ወይም ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በጋሸና ከተማ ቀበሌ 01 በመገኘት መግዛት ወይም መጫረት የምትችሉ መሆኑን እያሣወቅን የጨረታ አሸናፊው የአሸነፈበትን ¼ ኛውን ወይም 25 በመቶ ለሐራጅ ባይ ባለሙያ ወዲያውኑ ማስያስ ይኖርበታል፡፡

የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here