በአፈ/ከሳሽ ሸገር እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ በእነ ጌትነት መንግስት 3ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርከር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 04 በሰሜን ገብሬ ሙላት፣ በደቡብ መንገድ ፣በምስራቅ መቅደስ ሽፈራሁ እና በምእራብ አለማየሁ አበበ የሚያዋስነው እና በአቶ ሽፈራው የኔሰው ስም ተመዘግቦ የሚገኝ የመኖሪያ /የድርጅት ቤት የሆነ በመነሻ 1‚790‚226 /አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ዘጠና ሸህ ሁለት መቶ ሀያ ስድስት/ ብር ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ከሚያዚያ 20/2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 19/2017 ዓ.ም በጋዜጣ ታትሞ የሚቆይ ሲሆን ግንቦት 20/2017 ዓ.ም ጨረታው ይካሄዳል፤ ግንቦት 21/2017 ዓ.ም ደግሞ ውጤቱ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወደ ጨረታ ቦታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

