የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
65

በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ 1.አቶ ይችላል ምናየሁ እንዲሁም 2.ወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ 2ቱ ራሳቸው መካከል ባለው ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ አይነት ዋሲሁን ፣በሰሜን ይጋርዱሽ መኮነን እና በደቡብ ወይንሸት አዳሙ የሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ/ በአቶ ይችላል ምናየሁ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የሆነው በመነሻ ዋጋ 2,653,674 /ሁለት ሚሊየን ስድስት መቶ ሀምሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ አራት ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከግንቦት 04 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ በማዋል ሰኔ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 6፡00  ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትሠጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ  ¼ በሲፒኦ አሲይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here