የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
96

በአፈ/ከሳሽ ተገኘ ይታይህ እና በአፈ/ተከሳሽ መኩሪያ ሞሴ ምትኩ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአዲስ ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ጌትነት ሽበሽ ፣በምዕራብ ታፈረ ቸኮል ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ወ/ር ክንዴ ደሴ የሚዋሰነው በመኩሪያ ሞሴ ምትኩ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 413,066 /አራት መቶ አስራ ሶስት ሺህ ስልሳ ስድስት ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከ11/09/2017 ዓ.ም እስከ 10/10/2017 ዓ.ም  ጀምሮ እስከ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00  የሐራጅ ጨረታው እንዲካሄድ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ሲመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዞ መገኘት ይበቅባቸዋል ፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here