ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢማ ስጋቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአነስተኛ የፋይናንስ ሥራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና እጅ ቁጥር 97/90 በተስጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በማያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቅርንጫፍ ስም | ተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ የንብረቱ ሰም | የንብረቱ ኣይነት
|
የቤቱ ስፋት
|
የሃራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ |
አጼ ሰርጸ ድንግል ቅርጫፍ | አቶ ጥላሁን መኮነን ጥበቡ | አቶ ጥላሁን መኮነን ጥጋቡ | የመኖሪያ ቤትና ቦታ | 249.89 ካ.ሜ | 3,068,337.6 | ጣና ማይክሮ ፋይና ተቋም ባሕር ዳር ቀበሌ 03 በአፄ ሰርጸ ድንግል ቅርጫፍ ሰኔ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሃራጁን በዜሮ መነሻ ዋጋ መጫረት ይችላል፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሃራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
- ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ 03 ቀበሌ አጼ ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 583 209 021 ወይም +251 583 209 448 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢ.ማ