በአፈ/ከሳሽ ሀይማኖት ታምሩ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አወቀ አያና መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሽ አወቀ አያና ንብረት የሆኑት 1. ኢንተርናሽናል ገልባጭ መኪና ግምቱ ብር 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/ እና 2. ቲዎታ መኪና አሮጌ ብር 250,000 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጨረታው ሰኔ 22 ቀን 2017 ከ3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት