የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
130

በአፈ/ከሣሽ አንዷለም በቀል እና በአፈ/ተከሣሽ ደረጀ አድማስ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አለነ ደሜ፣ በደቡብ አስማረች መካከል የሚገኘውን በሙሉቀን ዘውዴ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን መኖሪያ ቤት/የድርጅት ቤት/ በመነሻ ዋጋ 2,600,000.00 /ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ/ም ከ3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሣሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን ሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here