የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
65

በአፈ/ከሳሽ ክንዱ መለሰ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ.አቶ በቀለ ሀይሉ ፣2ኛ.ወ/ሪት ናርዶስ በቀለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአዴት ከተማ ቀበሌ 03 ካርታ ቁጥር 114064/2014 ፤በአቶ ብርሃኑ ታደሰ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በሰሜን እና በምስራቅ መንገድ፣ በደቡብ ኑርሁሴን ክቡር እና በምእራብ አወቀ ማተቤ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው 176 ካ.ሜ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 1‚703‚625.93 /አንድ ሚልዩን ሰባት መቶ ሶስት ሽህ ስድስት መቶ ሀያ አምስት ብር ከዘጠና ሶስት ሳንቲም / ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ፤የፍ/ቤቱ ሃራጅ ባይም ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት በአዴት ከተማ ቀበሌ 03 በመገኘትና ማንነታችሁን የሚገለጽ ማስታወቂያ በማያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያሲዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here