የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
100

በአፈ/ከሳሽ እነ ቢረሳው አዲስ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አያና ምህረት 2ቱ ራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአቶ አያና ምህረት አረጋ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው መኪና የሰሌዳ ቁጥር አ.ማ 03-17965 እንዲሁም የሞተር ቁጥር 2kd-1374478 የሆነውን የጭነት መጠኑ 15 /አስራ አምስት/ ሰው የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ከሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በጋዜጣ አውጥቶ በማዋል የጨረታ መነሻ ዋጋውን ብር 442,105 /አራት መቶ አርባ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ ሆኖ በግልጽ ጨረታ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በእን/ከተ/አስ/ፖሊስ ጽ/ቤት በመገኘት እንድትጫረቱ ፍ/ቤት አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here