የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
84

በአፈ/ከሳሽ ደምሰዉ ወርቅነህ እና በአፈ/ተከሳሽ 1. አቶ አስማረ ወርቄ 2. አደራዉ ያለዉ መካከል ባለዉ የብድር ገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ወንዝ ፣በሰሜን አለምፀሃይ እንዳለዉ እና በደቡብ የአቶ ክንዴ አድጎ መካከል በአቶ አስማረ ወርቄ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የድርጅት ቤት መነሻ ዋጋዉ ብር 953,812 /ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሦስት ሽህ ስምንት መቶ አስራ ሁለት ብር/ ስለሚሸጥ በጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት ከሰኔ 16 ቀን 2017 ሀምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ ውሎ ጫረታው ሀምሌ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5:00 የሚካሄድ መሆኑን
ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሣሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ተኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here