የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
46

በአፈ ከሳሽ ፀደይ ባንክ ቻግኒ ቅርንጫፍ እና በአፈ ተከሳሽ 1ኛ ስለሺ ሽፈራው 2ኛ ስለናት የኔአባት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ 2ኛ አፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ የሚገኝ አዋሣኙም በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ክፍት ቦታ ፣በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል የሚዋስነውን በ2ኛ የአፈ/ተከሳሽ ስም የተመዘገበውን በመነሻ ዋጋ ብር 1,950,000 አንድ ሚሊዮን ዘጠኛ መቶ ሃምሳ ሽህ ብር/ በማድረግ ከ24/10/2017 ዓ/ም እስከ 23/11/2017 ዓ/ም ድረስ በጋዜጣ ወጥቶ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

ማሳሰቢያ፡- የጨረታ አሸናፊውም 1/4ኛውን ወዲያውኑ በማስያዝ አለባቸው፡፡

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here