የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
58

አፈ/ተከሳሽ ፀደይ ባንክ እና የአፈ/ተከሳሽ ባንችአምላክ ወረታው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በነፋስ መውጫ ከተማ ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ ፣በምዕራብ ዋሴ ፣በሰሜን እህትነሽ እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው ቤትና ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር በፍ/ቤቱ በጨረታ እንዲሸጥ የተወሰነ በመሆኑ በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 436,453.14 /ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ስድስት ሽህ አራት መቶ ሃምሳ ሶስት ብር ከ14/100 ሳንቲም/ በሆነ መነሻ በማድረግ ሃምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ የሚሸጥ በመሆኑን  ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

ማሣሰቢያ፡- የጨረታ አሸናፊው ጨረታ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ወድያውኑ ማስያዝ አለበት፡፡

የደ/ጎንደር አስተዳደር ዞን ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here