በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 02 በሰሜን ንጉሴ ወርቅነህ ፣በደቡብ የልቤ ዘለቀ ፣በምስራቅ አስማረ ገረም እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው ስፋቱ 250 ካ.ሜ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 1‚325.620.75 /አንድ ሚሊዩን ሶስት መቶ ሀያ አምስት ሽህ ስድስት መቶ ሃያ ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም/ በማድረግ ከሰኔ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም ድረስ ቆይቶ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት ትችላላችሁ፡፡የጨረታው አሸናፊም ¼ኛውን ማስያዝ እንዳለበት ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ ብሄ/አስ/ከ/ፍ/ቤት