የመሬት ሊዝ ጨረታ ማታወቂያ

0
52

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዎችን በመሬት ሊዝ ጨረታ መመሪያ መሰረት ለተጫራቾች አወዳድሮ ማስተላለፍና ማልማት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በከተማው ፕላን መሰረት በአገልግሎት አይነት

የተዘጋጁትን ቦታዎች ማለትም:-

  1. ድርጅት = ባለ 500 ካ/ሜ ብዛት 1 ስፋት 500 ካ/ሜ
  2. ድርጅት = ባለ 300 ካ/ሜ ብዛት 4 ስፋት 1200 ካ/ሜ
  3. ድርጅት = ባለ 250 ካ/ሜ ብዛት 2 ስፋት 500 ካ/ሜ
  4. መኖሪያ = ባለ 240 ካ/ሜ ብዛት 1 ስፋት 240 ካ/ሜ
  5. መኖሪያ = ባለ 374 ካ/ሜ ብዛት 1 ስፋት 374 ካ/ሜ
  6. መኖሪያ = ባለ 135 ካ/ሜ ብዛት 1 ስፋት 135 ካ/ሜ
  7. ጠቅላላ ብዛት = 10 ጠቅላላ ስፋት 2949 ካ/ሜ የተዘጋጁትን የከተማ መሬቶች ለተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ስለፈለግን የጨረታ ሰነድ ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡

የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here