የመሬት ሲዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
79

የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ úማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የmረት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ 44 እና ለድርጅት 3 በድምሩ 47 ቦታዎችን በጨረታ ሰተጫራቾች ማስተሳሰፍ ይፈሰጋል፡፡ በመሆኑም  የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡-

  1. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከ20/08/2017 እስከ 04/09/2017 ዓ/ም ለ15 ተከታታይ የስራ ቀን ይውላል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ በመምጣት እና በመመዝገብ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይቻላል፡፡
  2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከ20/08/2017 አስከ 04/09/2017 ዓ/ም ድረስ ባሉት ተከታታይ የመንግስት የስራ ቀናት በመንግስት የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግቢ, ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 07 ይሆናል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋው 04/09/2017 ዓ/ም በ 11፡00 ይሆናል፡፡
  4. ጨረታው የሚከፈተው 05/09/2017ዓ/ም በ3፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሱቻቸው በተገኙበት የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ገቢ ውስጥ ነው::
  5. ሁሉም ተጫራቾች በፖስታ አሽገው ማስገባት ያለባቸው፣ የሀሳብና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ፣ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ ሰድርጅት 15 በመቶ እና ለመኖሪያ 20 በመቶ የተከፈለበት፣ ኦርጅናል /ዋናውን/ ሰነድ የገዙበት ደረሰኝ ናቸው::
  6. የጨረታ ቦታዎችን በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በተለጠፈው ኘላን መመልከት ወይም በአካል መጎብኘት ይቻላል፡፡
  7. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here