የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት 2ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+2 የመኖሪያ 04 G+0 አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
- የጨረታ ሰነድ መግዣ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በእብ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ብቻ ይሆናል፡፡
 - ተጫራቾች ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
 - የጨረታው ሰነድ መሸጫ ጊዜ የሚያልቀው በ10ኛው ቀን እስከ 11፡30 ብቻ ይሆናል፡፡
 - ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋዉን በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) እብናት ከተማ ገ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት የተሰራዉን (ሲፒኦ) እና ሰነድ የተገዛበትን የ300 /የሶስት መቶ ብር/ ደረሰኝ ሁለቱን በአንድ ላይ በማድረግ እብናት ከተማ ገ/ጽ/ቤት ከኦርጅናል የጨረታ ሰነድ ጋር ታሽጎ መቅርብ አለበት፡፡
 - ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ውስጥ ገቢ አድርጎ ኦርጅናል ሰነዱን የእ/ከ/ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ጨረታው በወጣ በ11ኛዉ ቀን ማስገባት አለበት፡፡
 - ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ ቢገኙም ባይገኙም በግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ጨረታው በወጣ በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ 4፡40 ላይ ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
 - የቦታዎች የሊዝ መነሻ ዋጋ ለካሬ ለድርጅት 500 /አምስት መቶ ብር/ ለሌሎቹ ቦታዎች ግን ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ነው፡፡
 - የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም /ሲፒኦ/ በባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ለድርጅት አስራ አምስት በመቶ ለመኖሪያ ሃያ በመቶ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 - የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የተያዘ ገንዘብ አሸናፊ ከተለየ በኋላ የሚመለስ ይሆናል፡፡
 - የግንባታ ደረጃ የድርጅት G+2 ሌሎቹ ደግሞ G+0 ነዉ፡፡
 - መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ውድቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 - የቦታው አገልግሎት ለእያንዳንዱ ምድብ ከሰንጠረዥ ላይ የተቀመጠው ይሆናል፡፡
 - በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ግንባታ የሚገባና የሚያጠናቅቅ መሆን አለበት፡፡
 - ለጨረታ የወጣው የቦታ ብዛት ድርጅት 01 መኖሪያ 04 ነዉ፡፡
 - ለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአካል ጽ/ቤት በመምጣት አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
 
የእብናት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት

