‘‘የራስን ታሪክ እና እውቀት መጣል የውድቀት መጀመሪያ ነው’’

0
181

የሀገር በቀል እውቀቶች ጥናት እና ምርምር ባለሙያ ናቸው::
ከአሥር ዓመታት በላይ በሀገረሰብ አስተዳደር እና ፍትሕ ስርዓት ላይ
ጥናት አድርገዋል:: ከጻፏቸው 17 መጽሐፍት ውስጥ አስሩ በሀገር በቀል
እውቀቶች ላይ የሚያጠነጥኑ ናቸው:: እኝህ ሰው አብድልፈታህ አብደላ
ይባላሉ:: ከአቶ አብድል ፈታህ ጋር ያደረግነው ቆይታ እንደሚከተለው
ቀርቧል፤ በሀገር በቀል እውቀቶች ላይ ሥራዎችን ለመሥራት እና ምርምር
ለማድረግ መነሻ የሆነዎት ነገር ምንድን ነው?
ተወልጄ ያደኩት በደቡብ ሸዋ ከአዲስ አበባ 120 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ
በሚገኘው ወለኔ ማኅበረሰብ ነው:: ወላጆቼ የማኅበረሰብ መሪዎች ነበሩ:: ሁሉም
የማኅበረሰቡ መስተጋብር ማለትም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ
እንቅስቃሴው የሚከወነው ባሕሉን በጠበቀ መንገድ ነው፤ ለትምህርት እና

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here