በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለፁወን የስራ መደብ በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የሚጠይቀውን የትምህርት ብቃትና ደረጃ የምታሟሉ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ (መኮድ ግቢ) የተጠየቀውን ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባ ቀን ከጥር 04/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀን በስራ ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን።
| ተ.ቁ | የስራ መደብ መጠሪ | የት/ደረጃ | ደረጃ | ደመወዝ | የመ/መ/ቁጥር | የቅጥር ሁኔታ |
| 1. | ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት | በቀዶ ህከምና የስራ መደብ ስፔሻላይዝድ ያደረጉ | XVI | 19464 | መከ1/7/0558 | በቋሚነት |
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ (መኮድ ግቢ)

