ማስታወቂያ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ By alemtsehay - September 8, 2025 0 10 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ዋካንዳ ንግድና አፓርታማ አ/ማ በክልሉ ንግድ ቢሮ በኩል ምዝገባ ያደረገ ማህበር መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ማህበራችን ለመስከረም 04 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ባህር ዳር በሚገኘው አዝዋ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለ2ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ስለሚያደርግ ሁሉም የድርጅቱ አባል በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ እና ጊዜ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ የዋካንዳ ንግድና አፓርታማ አ/ማ