የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ ማስተካከያ

0
6

ታንኳ የመኖሪያ አፓርታማ አ/ማ በክልሉ ንግድ ቢሮ በኩል ምዝገባ ያደረገ ማህበር መሆኑን ጠቅሶ በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 38 ጳጉሜ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ገጽ 29 ላይ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም የስብሰባ ጥሪው መስከረም 04 ቀን 2018 ዓ/ም የሚለው መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ/ም ተብሎ ተስተካክሎ እንዲነበብ እየገልጽን ከጠዋቱ 3፡00 ባህር ዳር በሚገኘው አዝዋ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለ2ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ሁሉም የድርጅቱ አባላት በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ እና ጊዜ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

የታንኳ የመኖሪያ አፓርታማ አ/ማ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here