የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ

0
38

ዋካንዳ ንግድና አፓርታማ አ/ማ በክልሉ ንግድ ቢሮ በኩል ምዝገባ ያደረገ ማህበር መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ማህበራችን ለመስከረም 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ባህር ዳር ከተማ በሚገኘው አዝዋ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለ3ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ስለሚያደርግ ሁሉም የድርጅቱ አባል በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ እና ጊዜ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

የዋካንዳ ንግድና አፓርታማ አ/ማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here