የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ

0
20

የዝማ አፓርታማ እና ንግድ አክሲዮን ማህበር በክልሉ ንግድ ቢሮ በኩል ምዝገባ ያደረገ ማህበር መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ማህበራችን ለጥቅምት 09/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ባህር ዳር በሚገኘው አዝዋ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለ3ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ስለሚያደርግ፤ ሁሉም የድርጅቱ አባል በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ እና ጊዜ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

የዝማ አፓርታማ እና ንግድ አክሲዮን ማህበር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here