መጋቢት 12 ቀን 1952 ዓ.ም የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ በጠራው የተቃወሞ ሰልፍ ላይ ፖሊስ ጥቁሮች ላይ የሻርፕቪሉን ጭፍጨፋ የፈፀመው በዚህ በያዝነው ሳምንት ነበር።
በደቡብ አፍሪካ በይለፍ ሕጉን በመቃወም በሻርፕቪል ከተማ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በተደረገው ሰልፍ ላይ ፖሊስ ተኩስ በመክፈቱ ወደ 68 ሰዎች ሲገደሉ ከ180 በላይ ንፁሃንም መቁሰላቸው ተገልጿል።
ምንጭ፤ ሂስትሪፕሌስ ዶት ኮም
(መሰረት ቸኮል)
በኲር መጋቢት 9 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም