የባህር ዛፍ ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
7

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ በከርከር ባለእግዚያብሄር ቀበሌ አትኳር በር ጎጥ የሚገኘውን የመንግስት የቁም ባህር ዛፍ ብሎክ 1 ብሎክ 2 ብሎክ 3 ብሎክ 4 ብልክ 5 ብሎክ 6 እና ብሎከ 7 ተብሎ በተከፈለው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳደር መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መገዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በሙሉ፡-

  1. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት እስከ 20 ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመግዛት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው በወጣ በ21ኛው ቀን ከረፋዱ 3:30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን በ4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
  3. ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝው ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡

ማሳሰቢያ:- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here