የቤት ሽያጭ የጨረታ ማታወቂያ

0
109

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ተበዳሪ የሆኑት 1)አቶ አለሰው ከፋለ 2) አቶ ስሜነህ አንለይ 3) አቶ አወቀ ወረታ የተበደሩትን ገንዘብ በዉሉ መሰረት ሊመልሱ ስላቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሠጡት ንብረት በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል ተወስኗል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሱትን ንብረቶች መግዛት የሚፈልጉ በጨረታው ቦታ ቀንና ስዓት ተገኝቶ መጫረት ይችላሉ፡፡

ተ.ቁ

 

የመያዣው ባለቤት የመያዣው ካርታ ቁጥር መያዣው የሚገኝበት የመያዣው ግምት ጫራታው የሚካሔድበት

 

1

 

አቶ ካሳሁን አለሰው ከፋለ ሽማ/4373/መ/ር/1 ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ ብር ሳንቲም ቦታ ቀን ስዓት
ሽንዲ ምዕ/ጎጃም 01 470,434 22 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 19/10/2017 4፡00-6፡00
2

 

ወ/ሮ ባንቻየሁ ከፋለ ስብሐት ሽማ/3948/መ/ር/1 ሽንዲ ምዕ/ጎጃም 01 494,120 43 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 19/10/2017 8፡00-6፡00
3 አቶ በላይ አለሰው ከፋለ ሽማ/2986መ/ር-1 ሽንዲ ምዕ/ጎጃም 01 506,122 32 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 20/10/2017 4፡00-6፡00
 

4

ወ/ሮ ሽታሁንከፋለ

ስብሐት

ሽማ6973/መ/ር/1 ሽንዲ ምዕ/ጎጃም 02 585‚181 67 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 20/10/2017 8፡00-6፡00
5

 

አቶ ስሜነህ አንለይ

እምሩ

1675/2011 ሞጣ ምስ/ጎጃም 05 481‚365 75 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 21/10/2017 4፡00-6፡00
6 አቶ አወቀ ወረታ ዋለ 762/2015 ሞጣ ምስ/ጎጃም 03 690‚367 45 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 21/10/2017 8፡00-6፡00

 

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በጨረታው ቦታ ቀንና ስዓት በአካል ተገኝቶ ወይም በሕጋዊ በወኪሉ በኩል መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የታደሠ የቀበሌ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  3. በውክልና የሚጫረት ሰው በሚመለከተው የመንግስት አካል የጸደቀ ውክልና ዋናውንና ኮፒውን ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  4. ማህበርን ወይም በሕግ ሠውነት የተሠጠውን አካል ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሠው ከማህበሩ ወይም ከላከው አካል ውክልና ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ዋጋ ¼ኛ በጥሬ ገንዘብ (ካሽ) ወይም በባንክ በተመሰከረለት /ሲፒኦ/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ጨረታውን ያሽነፈ ሠው ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በ15 ቀን መክፈል ያለበት ሲሆን በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙትን ገንዘብ (ሲፒኦ) ወዲያውኑ ይመለስላቸውል፡፡
  7. በጨረታ አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ያስያዙት ገንዘብ ተወርሶ በመያዣው ላይ ሌላ ጨረታ ይወጣበታል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሊሰርዝ ይችላል፡፡ በጨረታውም አይገደድም፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here