ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ሞጣ ቅርንጫፍ ለግል ፍጆታ እና የቤት መግዣ ብድር የወሰዱት አቶ ስሜነህ አንለይ እምሩ እና አቶ አወቀ ወረታ ዋለ የብድሩን ገንዘብ በዉሉ መሰረት መክፈል ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሠጡት ንብረት በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል ተወስኗል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሱትን ንብረቶች መግዛት የምትፈልጉ በጨረታው ቦታ ቀንና ሰዓት በአካል በመገኘት ወይም በሕጋዊ በወኪሎቻቸው አማካኝነት በኩል መጫረት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
| ተ.ቁ
|
የቤቱ
ባለቤት |
የቤቱ
ካርታ ቁጥር |
ቤቱ
የሚገኝበት ቦታ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጫረታው የሚካሔድበት
|
|||||
|
1
|
ስሜነህ አንለይ እምሩ | 1675/2011 | ከተማ | ክ/ከተማ | ቀበሌ | ብር | ሳንቲም | ቦታ | ቀን | ስዓት |
|
ሞጣ |
ምሥ/ ጎጃም ዞን | 05 |
1,576,202 |
12 | መያዣው በሚገኝበት ቦታ | 08/02/2018 ዓ/ም | 4፡00-6፡00 | |||
| 2
|
አወቀ ወረታ ዋለ | 762/2015 | ሞጣ | ምሥ/ ጎጃም ዞን | 03 | 1,416,128 | 54 | መያዣው በሚገኝበት ቦታ | 08/02/2018ዓ/ም | 8፡00-10፡00 |
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የታደሠ የቀበሌ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
- በውክልና የሚጫረት ሰው በሚመለከተው የመንግስት አካል የጸደቀ ውክልና ዋናውንና ኮፒውን ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- ማህበርን ወይም በሕግ ሠውነት የተሠጠውን አካል ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሠው ከማህበሩ ወይም ከላከው አካል ውክልና ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ዋጋ ¼ ተኛው በጥሬ ገንዘብ (ካሽ) ወይም በባንክ በተመሰከረለት (ሲፒኦ) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታውን ያሽነፈ ሠው ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በ15 ቀን መክፈል ያለበት ሲሆን በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙትን ገንዘብ (ሲፒኦ) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- ጨረታ አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ በመያዣው ላይ ሌላ ጨረታ ይወጣበታል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ሞጣ ቅርንጫፍ

