የተሰረዘ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
116

የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በበኩር ጋዜጣ 29ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ 21 ገጽ 14 ላይ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ኮን ቅርንጫፍ ነ/ፈጅ ሶፈንያስ ጎሹ እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ አታለል ልባህ፣ 2ኛ ዳንኤል ልባይ፣ 3ኛ ሃና አለበል፣ 4ኛ መቅደስ ፀጋየ፣ 5ኛ ታድላ ፀጋ፣ 6ኛ ልባይ በዛብህ፣ 7ኛ ማስሬ አስፋው፣ 8ኛ ሰጠኝ አናወጥ፣ 9ኛ አረጉ አስታጥቄ እና 10ኛ አሰፋ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የሐራጅ ጨረታው የተሰጠ ትዕዛዝ ለጊዜው የተቋረጠ መሆኑን እንድታውቁት ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የሰ/ወሎ ዞን አስ/ር ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here