ግንቦት 12 ቀን 317 ዓ.ም የኒቂያ ምክር ቤት ስብሰባ የተጠራው የሮማ ግዛት የመጀመሪያው ክርስቲያን ንጉሠ ነገሥት በሆነው ቀዳማዊ ኮንስታንቲን ነበር። በትንሹ እስያ ውስጥ ባለችው በኒቂያ ወደ 300 ያህል ጳጳሳት የተሳተፉ ሲሆን፣ ካውንስሉ በክርስቶስ መለኮታዊነት ላይ ያለውን ክህደት በማውገዝ እና የፋሲካን ቀን በመወሰን የተበተነበት ታሪካዊ ወቅት ነበር።
ምንጭ፡- ሂሰትሪ ፕሌስ ዶት ኮም