የአረብ እና እስራኤል ጦርነት

0
272

ግንቦት 7 ቀን 1940 ዓ.ም – ታላቋ ብሪታኒያ በፍልስጥኤም ላይ የነበራት የአስተዳደር ሥልጣን ሲያከትም፤ ግብጽ፣ ዮርዳኖስ፣ ሶርያ፣ ኢራቅ እና ሳውዲ አረቢያ ተባብረው አዲስ የተመሠረተችውን እስራኤልን ወረሩ። ይኼም ድርጊት የመጀመሪያውን የአረብ እና እስራኤል ጦርነት ለኮሰ። በዚህ ጦርነት እስራኤል የአየር የበላይነቱን በመቆጣጠር ውጤታማ ድል ያስመዘገበችበት እና የቀጠናውም ኃያል የመሆን እድሉን የሰጣት አጋጣሚ ነበር።
ምንጭ፡-ፎር አረብ ባትልስ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here