ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአይከል ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን
በከተማው የውስጥ ገቢ እና በክልሉ በጀት የአይ/ከ/አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት
ለሚያሠራው መሠረተ ልማት ሥራ የጠጠር መንገድ ሥራ Package / No AM/ /CIP/
CW/02/23/24 ሎት 1. ከመሪጌታ ይባቤ ቤት አስከ ብርሃኑ አቤ ቤት እና ከብርሃኑ
አበራ ቤት እስከ በለጠ መንግሥቱ ቤት 277 ሜትር፣ ሎት 2. ከአንትራ ት/ቤት እስከ
ባንቲ ጀምበር ቤት 525 ሜትር ጥገና Package / No AM/ /CIP/MAIN/01/23/24፣
ሎት 3. የመንገድ መብራት ጥገና በቁጥር 40 እና Package /No AM/ /CIP/
MAIN/02/23/24፣ ሎት 1. የውሃ መስመር ጥገና 1034 ሜትር እና የዕቃ ግዥ ሎት 1.
የጽሕፈት መሳሪያ ANRS/ AYKEL / CIP/G /01/23/24 የግንባታ ሥራዎችን ከደረጃ
9 እስከ ደረጃ 1 ያሉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና መግዛት
ይፈልጋል:: ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር
የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል::
1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/
ያላቸው::
2. የግዥው መጠን ለግንባታ ሥራዎች፣ ለዕቃዎች እና ለአገልግሎት ግዥዎች 200,000.00
(ሁለት መቶ ሽህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት
የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
3. ተጫራቾች የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን
መረጃዎች ፎቶኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
5. የምንፈልገውን የሥራ እና የዕቃ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት
ይችላሉ::
6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100.00 ( አንድ መቶ ብር ) ከፍለው
በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው መሥሪያ ቤት ወቅታዊ የሆነ እና ለጽ/ቤት
በአድራሻ የተጻፈ ማስረጃ በማቅረብ በነጻ ከአይከል ከተማ /አስ/ገ/ጽ/ቤትበግ/ፋ/ን/አስ/
ቡድን /ቢሮ ቁጥር 29 የጨረታ ሰነዱን መግዛት (መውሰድ) ይችላሉ::
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢንቦንድ/ ሎት1. ከመሪጌታ ይባቤ ቤት እስከ
ብርሃኑ አቤ ቤት እና ከብርሃኑ አበራ ቤት እስከ በለጠ መንግስቱ ቤት 13,655 (አስራ
ሦስት ሽህ ስድስት መቶ ሀምሳ አምስት ብር)፣ ሎት 2. ከአንትራ ት/ቤት አስከ ባንቲ
ጀምበር ቤት 34,183.00 (ሰላሳ አራት ሽህ አንድ መቶ ሰማንያ ሦስት ብር)፣ ሎት 3.
የመንገድ መብራት ጥገና 24,602 (ሃያ አራት ሽህ ስድስት መቶ ሁለት ብር)፣ የውሃ
መስመር ጥገና 11,053.00 (አስራ አንድ ሽህ ሃምሳ ሦስት ብር) እና ሎት 4. የጽሕፈት
መሳሪያ 5,013.00 (አምስት ሽህ አስራ ሦስት ብር) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ
(ሲፒኦ) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (በጥሬ ገንዘብ) ማስያዝ አለባቸው::
በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ተጫራቾች በመሥሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ
በማስቆረጥ እና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው::
እንዲሁም በጥቃቅን የተደራጁ ከሆኑ በጨረታ ለመወዳደር የልዮ አስተያየት ተጠቃሚ
የሚያደርጋቸውን ወቅታዊ የሆነ እና ለጽ/ቤቱ በአድራሻ ከአደራጃቸው መስሪያ ቤት
የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው::
8. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን እና ሠነዱን አንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ 2 ቅጅዎች
ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/
የሥራሂደትቢሮቁጥር 30 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ከ18/6/2016 እስከ 2/7/2ዐ16ዓ.ም
ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል::
9. ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት በአየር ላይ
ይውላል፤ በ22ኛ ቀን ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም በ4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ
የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ይህ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት
ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ ነው::
11. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አ/ከ/አስ/ገ/አ/ኢ/ል/ጽ/ቤትግ/ፋ/ን/አስ/ደ /የሥራ
ሂደት ቢሮ ቁጥር 30 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 333 11 54 ወይም
058 333 11 48 ደውለው ማረጋገጥ የሚችሉ መሆኑን እናሳስባለን::
12. ማሳሰቢያ፡- የድርጅትዎን ማህተም በየገፁ ማድርግዎን አይዘንጉ:: ጨረታውን
የምንለየው በጥቅል ዋጋው መሆኑን አውቀው በጥንቃቄ እንዲሞሉ እንዲሁም
የሚቀርቡ ማስረጃዎች በእያዳንዱ ገጽ ኮፒ በማድረግ እንዲያስይዙ እና ጨረታውን
ሲሞሉ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ አለመኖሩን ያረጋግጡ:: የመንገድ መብራት ጥገና
ለሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በፊት በመንገድ መብራት ሥራ የሠራበትን የምስክር
ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት::
የአይከል ከተማ አስተዳድ ገንዘብ ጽ/ቤት