- የጨረታ ዙር አንደኛ ዙር
- የጨረታው አይነት መደበኛ
በፍቂት ገረገራ አነስተኛ ከተማ አስተዳዳር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ልማት አስተዳዳር ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ እና መመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀጽ 13 ንዑስ ጸንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተለከፍ ይፈልጋል ።
የቦታዎች ሁኔታ፡-
ሀ. 02 ከተማ
- ሸደሆ መቄት ሆስፒታል ፊት ለፊት ሁለት የንግድ ቦታዎች የጨረታ ዙር 1ኛ
1.1 የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 01 የቦታው ደረጃ ንግድ 1 የቦታው የባንከ ኮድ ፍ/ገ/ነ/ከ/አስ/ 02 /coo /001 የጨረታ ዙር 1ኛ
1.2 የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 02 የቦታው ደረጃ ንግድ 1 የቦታው የባንከ ኮድ ፍ/ገ/አነ/ከ/አስ /02/coo/002የጨረታ ዙር 1ኛ
- መቅረጫ ከያለዉ አዳነ ቤት ፊት ለፊት አንድ የንግድ ቦታ የጨረታ ዙር 1ኛ∙
- የቦታው ስፋት 300 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 03 የቦታው ደረጃ ንግድ 1 የቦታው የባንከ ኮድ ፍ/ገ/ነ/ከ/አስ/ 02 /coo /003 የጨረታ ዙር 1ኛ
ለ.01 ከተማ
- 01 ከተማ ፍላቂት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ አራት ቦታዎች
- ቦታው ስፋት 200 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 01 የቦታው ደረጃ የመኖሪያ 1 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ/አነ/ከ/አስ/ 01/R12 /001 የጨረታ ዙር 1ኛ
- የቦታው ስፋት 200 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 02 የቦታው ደረጃ የመኖሪያ1 የቦታው የባንከ ኮድ ፍ/ገ/አነ/ከ/አስ/ 01 / R12 /002 የጨረታ ዙር 1
- የቦታው ስፋት 200 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 03 የቦታው ደረጃ የመኖሪያ 1 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ/አነ/ከ/አስ/ 01/R12 /003 የጨረታ ዙር 1ኛ∙
- የቦታው ስፋት 200 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 04 የቦታው ደረጃ መኖሪያ 1የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ/አነ/ከ/አስ/ 01/R11/004 የጨረታ ዙር 1ኛ
- የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 05 የቦታው ደረጃ መኖሪያ 1 የቦታው የባንከ ኮድ ፍ/ገ/አነ/ከ/አስ/ 01 R11/005 የጨረታ ዙር 1ኛ
- የግንባታው ሁኔታ
- የህንጻው ከፍታ ከተራ ቁጥር1 1.2 እና 2.1 የተጠቀሱት የንግድ ቦታወች እስታንዳርዱን የጠበቀ የብሎኬት ቤት G+3 እናከዚያ በካይ ሆኖ 70 በመቶ የቦታው ስፋት በግንባታ ይሸፍናል።
- የህንጻው ከፍታ ከተራ ቁጥ 3 . 1 እስከ 3 . 4 የተጠቀሱት የመኖሪያ ቦታዎች እስታንዳርዱን የጠበቀ የብሎኬት ቤት G+0 እና ከዚያ በላይ ሆኖ 70 በመቶ የቦታዉ ስፋት በግንባታ የጨረታ መነሻ ዋጋ ከመኖሪያ ደረጃ 1 ከ1ካ/ሜ 200 ብር ማለትም 1ከ/ሜ×200= 200 ብር ይሆናል፡፡የመወዳደሪያ መስፈርቱ በካሬ ሜትር ሲባዛ ያስገባው ጠቅላላ ዋጋ ቅድመ ክፍያ 10 በመቶ ሲሆን ውድድሩ የሚካሄዳው በካሬ ሜትር መነሻ ዋጋ አና በቅድሚያ ክፍያው ይሆናል፡፡ በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመከስ 400 ብር በመክፈል አድራሻ ሰሜን ወሎ ፍላቂት ገረገራ አነስተኛ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ከመሬት ልማት አሰተዳደር ቡድን ቢሮ ድረስ በመምጣት በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- የጨረታ ሰነዱ መሸጫና ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ይሆናል፡
- ጨረታው የሚዘጋው ጋዜጣዉ ከወጣበት 10 ተከታታይ የስራ ቀን በኋላ ከጧቱ 3፡30 ሰዓት ይሆናል ::
- ጨረታው የሚከፈተው በዚህዉ ቀን ከጧቱ በ4፡00 ሰዓት አድራሻ በሰሜን ወኰ ዞን በፍካቂት ገረገራ ከተማ አስተዳዳር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪኰቻቸው በተገኙበት ይሆናል ።
- ቦታውን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገልጸው መረሃ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል ።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በማስታወቂያና በመስሪያ ቤቱ የቢሮ ስልክ ቁጥር 0332110089 ጸና ሞባይ 0920784728 ማግኘት ይቻላል
- እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒዩ በማንኛውም ባንክ የተረጋገጠ የጠቅላላ የቦታው ስፋት በመነሻ ዋጋው ተባዝቶ ከሚገኘው ገንዘብ 5 በመቶ ያላነሰ ማቅረብ አለበት።
- ከካይ በተ.ቁ በተዘረዘሩት የንግድ ቦታዎች ላይ ስታንዳርዱን የጠበቀ የብሎኬት የንግድ G+3 እና ከዚያ በላይ የሆነ ቤት መገንባት የሚችል መሆን አለበት ።
- ከካይ በተ.ቁ በተዘረዘሩት የመኖሪያ ቦታዎች ካይ ስታንዳርዱን የጠበቀ ብኬት G+0 እና ከዚያ በላይ የሆነ ቤት መገንባት የሚችል መሆን የለበት ።
- አሸናፊ የሆነ አካላት ከጨረታ የወጣው ቦታ ካሸነፈ በኋካ አልፈልግም ቢል ለጨረታ ማስረከቢያ ያስያዙት ሲፒዩ የሚወረስ ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ ጠቅላላ ዋጋውን አጠቃሎ ከከፈለ 5በመቶ ቅናሽ ይደረግለታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙኩ በሙኩ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡-
- እነ በሚል ስም መጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች እነ የተባላችሁበትን ህጋዊ የሆነ ማረጋገጫ እና ስም ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ ማቅረብ አለባችሁ።
- ከዚህ በፊት በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ በጨረታ አግባብ ቦታ ወስዳችሁ የግንባታ አፈጻጸማችሁ ከ50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ያላጠናቀቃችሁ የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜው ያለፈባችሁ እና የሊዝ ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ በጨረታው መሳተፍ የማትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
የፍቂት ገረ/ አነ/ከ/ አስ/ ከ/ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት