በፍላቂት ገረገራ አነስተኛ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ እና መመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀጽ 13 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈለጋል፡፡
1.የጨረታ ዙር አንደኛና ሁለተኛ ዙር
2.የጨረታው አይነት መደበኛ
የቦታዎቹ ሁኔታ
ሀ. 02 ከተማ
- ሸድሆ መቄት ሆስፒታል አጠገብ ሁለት የንግድ ቦታ የጨረታ ዙር 2ኛ
- የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 01 የቦታው ደረጃ ንግድ 2 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 02 /coo /001
- የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 02 የቦታው ደረጃ ንግድ 2 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 02 /coo /002
- መቅረጫ ከአቶ ያለው አዳነ ቤት ፊት ለፊት የንግድ ቦታ የጨረታ ዙር 2ኛ ዙር
- የቦታው ስፋት 300 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 03 የቦታው ደረጃ ንግድ 1 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 02 /coo /003
- አሳሳ ሰፈር ከ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ገባ ብሎ የጨረታ ዙር 1ኛ ዙር
- የቦታው ስፋት 245.4 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 03 የቦታው ደረጃ መኖሪያ 1 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 02 / R11 /004
ለ.01 ከተማ
- ከድሮዉ ሀሙሲት ከኤስኦኤስ ጀርባ የጨረታ ዙር 1ኛ ዙር
- የቦታው ስፋት 300 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 01 የቦታው ደረጃ መኖሪያ 2 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 01 / R11 /002
ከላይ የተዘረዘሩት ቦታዎች ዝርዝር መረጃ በተመለከተ በተቃሙ የውስጥ ማስታወቂያ የማናሳውቅ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

