የካቲት 21 ቀን 1970 ዓ/ም
የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ወራሪ
ሠራዊት ላይ የካራማራን ድል ተቀዳጀ።
ታላቋን ሶማሊያ ለመመስረት የዚያድ ባሬ
ሰራዊት ኢትዮጵያን ወረረ። የኢትዮጵያ
ሕዝብ ልክ እንደ አድዋው የሀገሩን ዳር
ድንበር ለማስከበር ወደ ድንበር ገሰገሰ።
በአየር ሃይል እና ምድር ጦር ልዩ
ወታደራዊ ቅንጅት የዚያድባሬ እብሪት
ካራ ማራ ላይ ተነፈሰ።
የካቲት 21 ቀን 1970 ዓ/ም
የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ወራሪ
ሠራዊት ላይ የካራማራን ድል ተቀዳጀ።
ታላቋን ሶማሊያ ለመመስረት የዚያድ ባሬ
ሰራዊት ኢትዮጵያን ወረረ። የኢትዮጵያ
ሕዝብ ልክ እንደ አድዋው የሀገሩን ዳር
ድንበር ለማስከበር ወደ ድንበር ገሰገሰ።
በአየር ሃይል እና ምድር ጦር ልዩ
ወታደራዊ ቅንጅት የዚያድባሬ እብሪት
ካራ ማራ ላይ ተነፈሰ።