የዐፄ በካፋ ሲመት

0
343

ዐፄ ዳዊት አምስት ዓመት ገዝተው በ1713 ዓ.ም. ሲሞቱ ወንድማቸው ዓፄ በካፋ ነገሡ። መሲህ ሰገድ ተብለውም በደብረ ብርሃን ሥላሴ በጳጳሱ ተቀብተው በግንቦት 15 ቀን 1713 ዓ.ም ሲነግሱ የሀያ ስባት እድሜ ነበሩ። ሥርአተ ንግሱ እንዳበቃ አዋጅ ነጋሪው ወደ አደባባይ ወጥቶ በዐፄ ዳዊት ዙፋን ላይ ወንድማቸውን በቀቀን መሲህ ሰገድ ተብለን አንግሰናል፤ ጠላታችን የሆነው ይፈርዳል፤ ወዳጆቻችን ሁሉ ይደሰቱ ብሎ አዋጅ ያሰማው በዚህ በያዝነው ሳምንት ነበር፤ መሪራስ አማን በላይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ታሪክ በሚለው መጽሐፋቸው እንደገለጹት፡፡

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here