የግልፅ  ጨረታ ማስታወቂያ

0
67

የጨረታ ቁጥር — 002/2017

በአብክመ ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ገጠር ፋ/የስራ ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ/ዉሀ አጠቃቀም ቡድን አገልግሎት የሚውሉ የአቡካዶ ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1–4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. የሚገዙ የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 13,500 ብር /አስራ ሶስት ሺህ አምስት መቶ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ኦሪጅናል ማስያዝ አለባቸው፣፡
  8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግብርና መምሪያዉ የግብአት አቅርቦት እና ስርጭት ገጠ/ፋይ የስራ ቡድን ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰአት ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ኛዉ ቀን 4.00 ስዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 4.00 ላይ ሳጥኑ የሚታሸግ ይሆናል፡፡ ለዚህ ጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ማለት ፤የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫ(ስፔስፊኬሽን)፣ በዘርፉ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን)፣የማቅረቢያ ቦታ፣ የማቅረቢያ ጊዜ፣ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት  ቀን ነዉ፡፡
  9. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200/ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛዉ ቀን ድረስ ከሰ /ጎጃ/ዞ/ ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 08 በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና መምሪያዉ የግብአት አቅርቦት እና ስርጭት የስራ ቡድን ቢሮ በ16 ኛዉ ቀን 4፡30 ይከፈታል፣ 16ኛው ቀን ህዝባዊ ፣ መንግስታዊ እና ከመንግስት የስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ድረስ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 0912764243/0923899289 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ

 

 

 

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here