የግብፅ ነፃነት

0
172

የካቲት 20 ቀን 1910 ዓ.ም የብሪታኒያ
ግዛት መንግሥት በራሱ ፈቃድ በግብጽ
ላይ የነበረውን ሉዐላዊነት አቁሞ ነጻነትን
ለግብፃውያን አሳልፎ ሰጠ።
የውጭ ጉዳይ ግንኙነትን፤ የጦር
ሠራዊትንና የግብፅ ሱዳንን አስተዳደር
የሚመለከቱ ጉዳዮችን ግን በራሱ
አስተዳደር ሥር አስቀረ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here