ማህበራችን ጉራምባ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ህዳር 29 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 10 ፀደይ ባንክ ወይም የአማራ ክልል ብድርና ቁጠባ ተቋም የስብሰባ አዳራሽ ጠቅላላ ጉባኤ ስለምናደርግ የጉባኤው አጀንዳዎችም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት፣ የኦዲት ሪፖርት፣ የጎደሉ የሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ፣ የእጣ ዋጋና የቅጣት መጠንን በተመለከተ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በጉባኤው ላይ የሚመጡት የማህበሩ አባላት ወይም ህጋዊ ወኪሎች የአባልነት ደብተር፣ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት በመያዝ እንዲገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
የጉራምባ ሪል እስቴት አ.ማ