የጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ፡

0
5

ዮቶር ሪል እስቴት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር እሁድ ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3.00 ጀምሮ ባሕር ዳር ከተማ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ከሚገኘዉ በአልማ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የአባላት ጠቅላላ ጉባዔ ያካሂዳል፡፡ ስለዚህ ባለ አክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በጠቅላላ ጉባዔዉ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪዉን ከወዲሁ ያስተላልፋል፡፡ ተሰብሳቢዎች ወደ ስብሰባዉ ሲመጡ ባለ አክሲዮኖች ወርሃዊ የአባላት የቁጠባ ደብተር ህጋዊ ተወካዮች ደግሞ ህጋዊ የዉክልና ወረቀት ይዘዉ መምጣት አለባቸዉ፡፡

የስብሰባዉ አጀንዳዎች፡-

  1. የስራ አፈፃጸም ሪፖርት ተወያይቶ ማጽደቅ፣
  2. የኦዲት ሪፖርት ተወያይቶ ማጽደቅ፣
  3. ያልከፈሉ አባላትን ተወያይቶ ዉሳኔ መስጠት፣
  4. የቀጣይ ዕቅድን ማጽደቅ፣
  5. የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ማካሄድ ናቸዉ፡፡

የዳይሬክተሮች ቦርድ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here