የጥሪ ማስታወቂያ

0
71

የMW ሁለገብ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር አባላት የአክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ የማህበሩን የህንፃ ግንባታ ለማፋጠን ሲባል በቀን 06/09/2015፣ 16/03/2016 እና 23/10/2016 ዓ/ም በወሰነው የመደበኛ እና ልዩ መዋጮ ውሣኔ መሠረት ያለባችሁን ክፍያ እንድትከፍሉ በተደጋጋሚ የተነገራችሁ ቢሆንም ልትከፍሉ አልቻላችሁም፡፡ በመሆኑ ስማችሁ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተዘረዘራችሁ ያለባችሁ ውዝፍ ከእነ ቅጣቱ እንዲትከፍሉ እያሣሰብን ካልከፈላችሁ ግን በማህበሩ ህገ ደንብ አንቀጽ 6 መሠረት እጣውን በሐራጅ ለመሸጥ የምንገደድ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

 

ተ.ቁ ሙሉ ስም የእጣ ቁጥር ያለበት ውዝፍ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2017
ዋና ቅጣት ድምር
1. ምስጋና ሲሣይ 030 55‚000 5‚500 60‚500
2. ወ/ሮ ሙሉዬ አጋዡ 058 እና 087 91‚000 9100 100‚100
3. አቶ መሣይ ፈለቀ 075 150‚000 15‚000 165‚000
4. ዋሲሁን ፈንታው 052 75‚000 7‚500 82‚500
5. ጀማል ይማም 021 50‚000 5‚000 55‚000
6. አራጋው አድሱ 102 45‚000 4‚500 49‚500
7. ፃድቃን ተካ 009 እና 076 90‚000 9‚000 99‚000
8. ድበኩሉ ዳርጌ 111 71‚000 7‚100 78‚100

 

የኤም ዳብሊው ሁለገብ የገበያ ማዕከል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here