የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቢሮዎችን ለማስገንባት ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በበኩር ጋዜጣ በቁጥር ገኢ/560/መበ-1 በቀን 10/03/2018 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ በበኩር ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣላቸው ጠይቀዋል ፡፡ በመሆኑም በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 51 ህዳር 22/2018 ዓ.ም በወጣው ጋዜጣ የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን ብር 900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር) ተብሎ የተቀመጠው የጨረታ መስከበሪያ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በሚል እና የመክፈቻ ቀን ጨረታው በወጣበት 22ኛው ቀን የሚለው ቀርቶ ጨረታው በወጣበት 31ኛው ቀን 3፡30 ታሽጎ በ4፡00 የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን በሚል እንዲስተካከል ፡፡
የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

