በአፈ/ከሳሽ እነ ማቴዎስ አሰፋ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጅቡ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በጌቴ ይጀቡ ስም በግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ጊዮን ቀበሌ ምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ንብረቱ ተባባል፣ በሰሜን አዳሙ ከበደ እና በደቡብ ስዩም ዓለማየሁ መካከል የሚገኝው G+6 /ስድስት ወለል/ ቤት የመነሻ ዋጋ 47,074,473.00 /አርባ ሰባት ሚሊዮን ሰባ አራት ሺህ አራት መቶ ሰባ ሶስት ብር/ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋውን በመያዝ ከጨረታው ቦታ በመገኝት መጫረት የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ቀንም ሀምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ይካሄዳል፡፡ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአየር ላይ ተለጥፎ ይቆያል፡፡ ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ ካለበት ቦታ ጊዮን ቀበሌ ጎን ድረስ በመገኝት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት