ግልጽ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
123

የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል ስለሆነም ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በአየር ላይ የሚዉል ሲሆን የጨረታዉን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የዉስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ስልክ ቁጥር 058 776 10 14 /058 776 10 15 ደውል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የደጀን ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ል/ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here