የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ተለጥፎ የሚቆይ ሲሆን የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይቻላል፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የደጀን ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ል/ጽ/ቤት