ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
74

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ አገዉ ግምጃ ቤት ቅርንጫፍ በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ አዝመራዉ ካሳሁን 2ኛ ቦሰና ደሴ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ 1ኛ በአፈ/ተከሳሽ አዝመራዉ ካሳሁን ስም የተመዘገበ በአገዉ ግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ አዋሰኙም በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ አማረ ካሳሁን ፣በሰሜን የትዋለ የኔዓለም፣ እና በደቡብ ወርቁ ወለል መካከል የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 697,597.7 /ስድስት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አምስት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከሰባት ሳንቲም ብር/ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያዉን ከሚያዚያ 20 ቀን 2017 ዓ/ም እስከ ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ ለ30 ቀን በጋዜጣ ወጥቶ ከቆየ በኋላ ግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

አዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here