ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
50

አፈ/ከሳሽ የኔሰው ሙላት እና  በአፈ/ተከሳሽ ይችላል ምናየ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ሄለን አስማማው ፣በሰሜን ይጋርዱሽ መኩሪያ በደቡብ ወይንሸት አዳሙ የሚያዋስነውን በወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ እና በአቶ ይቻላል ምናየ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,653,674 /ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሃምሳ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ አራት ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከ02/10/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 26/10/2017 ዓ.ም ማስታወቂያ በማውጣት ጨረታው ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 የሚካሄድ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here